ህዝብ ግኑኘነት ጽ/ቤት

የዳውሮ ዞን ህዝብ ግንኝነት ጽ/ቤት በመንግሰት ውሳኔዎችና አቋሞች ዙሪያ ወቅታዌ ግልጽና ትክክለኛ መረጃ በማሰባሰብ የማሰራጨት በመንግስት አሰራር ላይ የሚነሱ የህዝብ ምላሾች አስተያየትና ግብረ-መልሶችን በማቀናጀት የመተንተን እና የማሳደግ እንዲሁም በመገና

ወቅታዌ ዜናዎች

ፓርኩ የተመሠረተውም በክልሉ መንግስት አማካይነት 1997 ዓ.ም የአካባቢው ህብረተሰብና የአስተዳደሮች ጥያቄና ተሳትፎ በመከለሉ ከማንኛውም ሥጋት ነጻ በመሆን ለብዝኃ- ሕይወትና ለዱር እንስሳት ምቹና አስተማማኝ የጥበቃ ቦታ በመሆኑ በክልል ደረጃ የ2007 ዓ.ም አፈጻጸም ተገምግሞ 1ኛ ደረጃ በማውጣት ተሸላሚ ሆኗል፡፡

... Read more