ህዝብ ግኑኘነት ጽ/ቤት

የዳውሮ ዞን ህዝብ ግንኝነት ጽ/ቤት በመንግሰት ውሳኔዎችና አቋሞች ዙሪያ ወቅታዌ ግልጽና ትክክለኛ መረጃ በማሰባሰብ የማሰራጨት በመንግስት አሰራር ላይ የሚነሱ የህዝብ ምላሾች አስተያየትና ግብረ-መልሶችን በማቀናጀት የመተንተን እና የማሳደግ እንዲሁም በመገናኛ ብዙኃንና መንግስታዊ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ መካከል ያለውን ግንኙነት የማጠናከር እና ዞናዊ ገጽታ ግንባታ ስራዎችን የዳውሮ ባህላዌ ጎጆ ቤት ተግባራትን ይፈጽማል፡፡