እሴት

             ራዕይ

  • በዞኑ ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማት በማምጣት ሕብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት

            ተልዕኮ

  • ሴክተሩ በዞኑ ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሯዊ ሃብቶች አቀናጅቶ በመምራት ቀጣይነት ባለው መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና የዞኑን ሕዝብ አንድነት በማጠናከር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደርና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ

            እሴት

  • የሕግ የበላይነት መርሆአችን ነው፣
  • ተገልጋይ ተኮርነት መለያችን ነው፣
  • ለለውጥ እንሰራለን፣
  • መቻቻል ባህላችን ነው፣
  • ተሳትፏዊነት መታወቂያችን ነው፣
  • ፍትሃዊነት እና ሚዛናዊነት መመሪያችን ነው፣
  • ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር እናሰፍናለን፡፡