ሽቃ ፍል ውሃ

በጎርቃ የድብሣ ወንዝን ተከትሎ ከጅማ ዞን ጋር የሚያዋስነን ጎጀብ ወንዝ ተፋሰስ የሚገኘ ሽቃ ፍል ውሃ ከአምስት ዋና ዋና እና ከ36 ትናንሽ ምንጮች የሚፈልቁ ከተለያዩ ደዌ (በሽታ) በፈዋሽነቱ በብዞች የታወቀ እሰከ ዛሬም ለሀገር ውስጥ ቱረስቶች ከጉብኝትና መዝነኛነት አልፎ ለህብረተሰቡ በባህላዊ ህኪምና አገልግሎት የሚሰጥ እንድሁም በአጋጣሚም የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታው ከፍተኛ በመሆኑም የህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሰፍ ኢንቨስትመንት መሬት፣ ኢመበረድ-ድንጋይና የአሸዋ ምርት እንድሁም የዓሣና ዓዞ እርባታ ምቹ ተፈጥሮ ያለበት አካባቢ እምቅ የቱሪዝም ሀብት አለምቶ ለተጠቃሚ ሕብረተሰብ በተሸሌ ለማዳረስ ከዋናው በአስፋልት መንገድ ከታር ከተማ 38 ኪ.ሜትር ርቀት የሚገኘ የቱሪዝም ሀብት ለታርጫ ከተማ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዕድገት ያፈጥናል፡፡(ካልታተመ ቱሪዝም ጽሁፍ የተወሰደነው፡፡)