ስለዞኑ

ማናኛውም ሀገሩንና አካባቢን በመጥቀም ለራሱም እጠቀማለሁ የሚል አልሚ ባለሀብትን ዞኑ እጆቹን ዘርግተው በናፍቆት እየጠበቀ ባለሀብቱም በሆቴል፣ በሎጅ፣ በአስጎበኚነት እና ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት  ዘርፍ ቢሰማራ ውጤታማ እንደሚሆኑ እንመክራለን፡፡